ለክቡር ዶ /ር ተስፋዬ አበበ ከከተማ መስተዳድሩ የተበረከተ ስጦታ

ክቡር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ ከንቲባ እንዲሁም ረዳት ፐሮፌሰር ነብዩ ባዬ፣ ከከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በ18/12/2011 ዓ.ም ላለፉት 65 ዓመታት በኪነጥበብ አለም ለሃገር ያበረከቱትን ታላቅ ሥራን እና ለ50 ዓመታት በፅናት የጥበብ ፍቅር ያላቸውን ወጣቶች በነፃ በማስተማር እና በስነ ምግባር የታነፁም እንዲሆኑ ላበረከቱት እጅግ የተደነቀ እና የተከበረ አገልግሎታቸው ክቡር ዶ/ር […]

Read more